Seqo Ménor

by Tlahoun Gèssèssè · · Afrobeats
Lyrics Karaoke

Quick Answer — Seqo Ménor Lyrics

[00:11.24] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ [00:14.46] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው [00:18.05] ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር [00:20.94] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
Afrobeats 2003 English

Seqo Ménor Full Lyrics

ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው

Frequently Asked Questions

When was "Seqo Ménor" by Tlahoun Gèssèssè released?

"Seqo Ménor" by Tlahoun Gèssèssè was released in 2003.

What genre is "Seqo Ménor" by Tlahoun Gèssèssè?

"Seqo Ménor" by Tlahoun Gèssèssè is a Afrobeats song.

What are the opening lyrics of "Seqo Ménor"?

The opening lyrics are: "[00:11.24] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ"