Lantchi Biyé Full Lyrics
ጫካ ሆነ ወይ ሸለቆ
ሀገሩንም አቋርጬ
ባገኝሽ ደስታዬ ነበር
ከምኖር በሀሳብ ተውጬ
እንዴት ላድርግ የኔ ፍቅር
እዞራለሁ ሀገር ለሀገር
እምምም...
መዞር እኔን መች ሰለቸኝ
ገና ብዙ ይቀረኛል
አንቺን እስካገኝ ድረስ
መቼ ድካም ይሰማኛል
እንዳጠፊ ካለሽበት
አልቅርብሽ ስንከራተት
እምምም... ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ
ላንቺ ብዬ ሁሉን ትቼ
ስፈልግሽ እኖራለሁ
እንዳጠፊ አደራሽን
በቅርብ ቀን እደርሳለሁ
እንዳጠፊ ካለሽበት
አልቅርብሽ ስንከራተት
እምምም... ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ማለፍ
ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ