Alègntayé

by Tlahoun Gèssèssè · · Afrobeats
Lyrics Karaoke

Quick Answer — Alègntayé Lyrics

[00:29.61] ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ [00:34.46] እስቲ ንገሪኝ ወዴት ላግኝሽ [00:39.08] አዝነሻል ወይ ተደስተሻል [00:44.46] ደልቶሻል ወይ ከስተሽ ጠቁረሻል
Afrobeats 2003 English

Alègntayé Full Lyrics

ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ እስቲ ንገሪኝ ወዴት ላግኝሽ አዝነሻል ወይ ተደስተሻል ደልቶሻል ወይ ከስተሽ ጠቁረሻል ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ እስቲ ንገሪኝ ወዴት ላግኝሽ አዝነሻል ወይ ተደስተሻል ደልቶሻል ወይ ከስተሽ ጠቁረሻል ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ መኖርያ ስፍራው ስለጠፋኝ የትሄጄ ላግኝሽ ግራ ገባኝ እምን ውስጥ ተደብቀሽኛል ብቅ ብቅ በይ ልይሽ ናፍቀሽኛል መኖርያ ስፍራው ስለጠፋኝ የትሄጄ ላግኝሽ ግራ ገባኝ እምን ውስጥ ተደብቀሽኛል ብቅ ብቅ በይ ልይሽ ናፍቀሽኛል ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ

Frequently Asked Questions

When was "Alègntayé" by Tlahoun Gèssèssè released?

"Alègntayé" by Tlahoun Gèssèssè was released in 2003.

What genre is "Alègntayé" by Tlahoun Gèssèssè?

"Alègntayé" by Tlahoun Gèssèssè is a Afrobeats song.

What are the opening lyrics of "Alègntayé"?

The opening lyrics are: "[00:29.61] ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ"