Yeweyn haregitu

by Alèmayèhu Eshèté · · Afrobeats
Lyrics Karaoke

Quick Answer — Yeweyn haregitu Lyrics

[00:21.88] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ [00:26.07] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ [00:29.92] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ [00:34.02] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
Afrobeats 1971 English

Yeweyn haregitu Full Lyrics

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይኒቱ ወይንዬ ወይንአለም የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ወይንዬ ወይኒቱ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይኒቱ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይንአለም

Frequently Asked Questions

When was "Yeweyn haregitu" by Alèmayèhu Eshèté released?

"Yeweyn haregitu" by Alèmayèhu Eshèté was released in 1971.

What genre is "Yeweyn haregitu" by Alèmayèhu Eshèté?

"Yeweyn haregitu" by Alèmayèhu Eshèté is a Afrobeats song.

What are the opening lyrics of "Yeweyn haregitu"?

The opening lyrics are: "[00:21.88] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ"